Gash abera molla biography of martin

          Molla the donkey helps his owners, Abera and Derartu, by fetching water and transporting grain in Angori, northern Ethiopia.!

          ኣበራ ሞላ

          ዶ/ር አበራ ሞላ (መጋቢት ፳፬ ቀን ፲፱፻፵ ዓ.ም.) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት፣ መናገሻ ኣውራጃ፣ ሰንዳፋ ከተማ የተወለዱ ኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች በግዕዝ ፊደል እንዲጽፉ የፈጠሩ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ናቸው።

          ዶክተር ኣበራ ሞላ የታወቁባቸው ዋናዎቹ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው። የመድንን ማነስ በማስወገድ ከዓለም የእንስሳት ሓኪሞች ኣንዱ ታዋቂ ምሁር፣ የግዕዝ ፊደልንና ሥነ ጽሑፍ በኮምፕዩተርና የእጅ ስልክ ውስጥ በኣለውም መጠቀም እንዲቻል የኣደረጉ ሰባት የዩናይትድ እስቴትስና ኢትዮጵያ ፓተንቶች ብቻቸውን የኣሏቸው የግኝት ሊቅና የኣክሱም ሓውልት ከሮም ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ጣልያንን በማስገደድ ወሳኙን እርምጃ የወሰዱ ኣርበኛ ናቸው። [1][2][3]Archived ሴፕቴምበር 2, 2018 at the Wayback Machine[4][5][6]Archived ኤፕሪል 12, 2019 at the Wayback Machine[7][8][9][10][11][12][13][14][15][16][17][18][19] ዶክተሩ የግዕዝ ኣልቦ ኣኃዝ ቀለሞችና የግዕዝ ኣሥር ቤት ኣኃዛዊ ቍጥሮች ፈጣሪም ናቸው። [20][21][22] የግዕዝ ፊደል ሳይቆራረጥ፣ ሳይቀነስና ሳይበላለጥ ዩኒኮድ እንዲገባ የሰጡና ለመብቱ የተሟገቱለት ኣሸናፊ ናቸው። [23]፣ [24] ዶ/ር ኣበራ ሞላ ከታዋቂ የዓለም ሳይንቲስቶች ኣንዱ ናቸው። [25] ኢትዮጵያውያን ኢንተርኔት ላይ በዓማርኛ በነፃ ፒሲና ማክ ኮምፕዩተሮች ውስጥ እንዲከትቡ በድረገጽ ለግሰዋል። [26]Archived ዲሴምበር 4, 2020 at the Wayback Machine

          ግዕዝ በኮምፕዩተር

          [ለማስተካከል | ኮድ አርም]

          ዶ/ር አበራ በኮምፕዩተርግዕዝ ፊደልን መጠቀም እንዲቻል ያደረጉ ምሁር ናቸው። ይሀንንም ያደረጉት የዓማርኛውን የጽሕፈት መ